መቓልሕ ህዝቢ ትግራይ

abrahaDesta 0

ወልቃይት ወዴት ይካለል?

“ወልቃይት የወልቃይት ነው። ወልቃይት የኢትዮጵያ ነው” የሚል አቋም በያዝኩበት ጉዳይ ላይ ብዙ አቧራ ማስነሳቱ ይታወሳል። ወልቃይት የአማራ ወይ የትግራይ ነው በል የሚል ሓሳብም ተቀብያለሁ። ዛሬ ጓደኛዬ ዳንኤል ሺበሺ በዚህ አቋሜ ላይ በሰጠው ነቀፌታ ማብራርያ...